የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ስለማሳወቅ
ቀን ፡14/11/ 2017 ዓ/ም
ዋዜማ እና ፕላኔት አፓርትመንት አክሲዮን ማህበር
4ኛ መደበኛ ጉባኤውን በቀን 20/11/2017 ዓ.ም አባይ ማዶ በሚገኘው በኩባንያው ህንፃ ጉባኤ ያካሂዳል፡፡ በመሆኑም ከጥዋቱ
2፡30 ጀምሮ እንዲገኙ ጥሪ ሲያቀርብ የሚገኙ አካላት ፡-
Ø አባል ከሆኑ ማንነትዎን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ አለባቸው
Ø ተወካይ ከሆኑ በፍርድ ቤት የተሰጠ የውክልና ማስረጃ ይዞ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የእለቱ አጀንዳዎች
-
የፋይናንስ ሪፖርት
-
የሥራ ሪፖርት
- የቀጣይ አመት ስራ ዕቅድ እንዲሁም ልዩ ልዩ ውሳኔዎች ይነሳሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ- 0583203839
አክብረው ስለተገኙ ከልብ
እናመሰግናለን፡፡
ማህበሩ
Recent News